• 1. እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡

  • 2. ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡

  • 3. ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡

ሼር ያድርጉ
logo
logo
logo
logo