• 1. የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤

  • 2. ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤

  • 3. ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡

ሼር ያድርጉ
logo
logo
logo
logo