• 1. የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡

  • 2. ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡

  • 3. የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡

  • 4. ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡

  • 5. በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡

ሼር ያድርጉ
logo
logo
logo
logo