103. سورة العصر - ቁርዓን
- 1. በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
- 2. ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
- 3. እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
1. በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
2. ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
3. እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡