112. سورة الإخلاص - ቁርዓንዋና ገጽቁርዓን112. سورة الإخلاص1. በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡2. «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡3. «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡4. «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»