113. سورة الفلق - ቁርዓን
- 1. በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
- 2. «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
- 3. «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
- 4. «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
- 5. «ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»
1. በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
2. «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
3. «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
4. «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
5. «ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»