106. سورة قريش - ቁርዓን
- 1. ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
- 2. የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
- 3. ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
- 4. ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡
1. ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
2. የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
3. ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
4. ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡