108. سورة الكوثر - ቁርዓንዋና ገጽቁርዓን108. سورة الكوثر1. እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡2. ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡3. ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡